t.news
TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
የምርጫ ጣቢያዎች መጨናነቅ በሂደቱ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን ሁለቱ የውጪ የምርጫ ታዛቢዎች ገለጹ።ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደው የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ሥነ-ሥርዓቶችን በተከተለ መልኩ መከናወኑን የአፍሪካ ህብረት እና የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአንድ ቦታ ግን የየብቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርታቸውን ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…
❤ 544😡 249🤔 37😭 28🕊 14😱 11😢 10🙏 10
Политика 106K 916 2 ч назад
Читать в t.news Открыть в Telegram
Открыть в t.news — бесплатно