t.news
TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
በሀዋሳ እና አካባቢዋ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ቀናትም የዝናቡ መጠን እንደሚጨምር ይገመታል።ትላንት በሀዋሳ በረዶና ኃይለኛ ንፋስ ቀላቅሎ የጣለው ከባድ ዝናብ ዛፎችንና የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በመጣል በሰው ሕይወት፣ በንብረትና በመሠረተ ልማት ላይ ጉዳት አድርሷል፤ በአንዳንድ ስፍራዎችም የመብራት አገልግሎት ተቋርጧል።ከተማ አስተዳደሩ…
❤ 173😢 70🙏 29🥰 8🕊 8😭 4👏 1
Новости и СМИ 93.8K 293 2 ч назад
Читать в t.news Открыть в Telegram
Открыть в t.news — бесплатно