t.news
TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
የፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖልና ከማላዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ አድነው ባሻው ውዳሞን በቁጥጥር ሥር አዋለ።ፖሊስ እንደገለጸው፣ ተጠርጣሪው ከሀድያና ከንባታ ዞኖች ወጣቶችን ወደ ደቡብ አፍሪካ እንደሚያደርሳቸው በማታለል ከእያንዳንዱ ተጓዥ ከ600 ሺህ እስከ 800 ሺህ ብር ይቀበል ነበር።ተጎጂዎችን በሞያሌ በኩል ወደ…
❤ 522👏 218😡 28🙏 24😭 21🥰 12😢 9🕊 8
Право 86.4K 844 2 ч назад
Читать в t.news Открыть в Telegram
Открыть в t.news — бесплатно